Skip to content

Latest commit

 

History

History
148 lines (88 loc) · 11.3 KB

README.amh.md

File metadata and controls

148 lines (88 loc) · 11.3 KB

Open Source Love License: MIT Open Source Helpers

የመጀመሪያ አስተዋፅኦዎች

ይህ ፕሮጀክት ጀማሪዎች የመጀመሪያ አስተዋጾ የሚያደርጉበትን መንገድ ለማቅለል እና ለመምራት ያለመ ነው። የመጀመሪያዎን አስተዋፅዖ ለማድረግ ከፈለጉ ከታች ያሉትን ደረጃዎች ይከተሉ።

_በትእዛዝ መስመር ካልተመቸዎት፣ [የግዩ(GUI) መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች እዚህ አሉ።](#ሌሎች መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች)

fork this repository

በማሽንዎ ላይ ጊት ከሌለዎት ፤ ይጫኑት።.

ይህንን ማከማቻ ሹካ ያድርጉ

በዚህ ገጽ ላይኛው ክፍል ላይ ያለውን የሹካ ቁልፍን ጠቅ በማድረግ ይህንን ማከማቻ ሹካ ያድርጉት። ይህ በአንተ መለያ ውስጥ የዚህን ማከማቻ ቅጂ ይፈጥራል።

የማከማቻውን ተመሳሳይ ፍጠር

clone this repository

አሁን ሹካውን ተመሳሳይ ማከማቻ በማሽንዎ ይፍጥሩ። ወደ GitHub መለያዎ ይሂዱ፤ ሹካ የትደረገውን ማከማቻ ይክፈቱ፤ የኮድ ቁልፍን ጠቅ ያድርጉ እና ከዚያ ወደ ቅንጥብ ሰሌዳ ቅዳ የሚለውን ጠቅ ያድርጉ::

ተርሚናል ይክፈቱ እና የሚከተለውን የgit ትዕዛዝ run

git clone "የቀዱትን url "

"አሁን የገለበጡት url" (ያለ ጥቅስ ምልክቶች) የማከማቻ (የዚህ ፕሮጀክት ሹካ) url ነው። urlን ለማግኘት የቀደመውን ደረጃዎች ይመልከቱ።

copy URL to clipboard

ለምሳሌ:-

git clone [email protected]:ይህ-አንተ-ነህ/first-contributions.git

'ይህ-አንተ-ነህ' የእርሶ GitHub ተጠቃሚ username ነው።እዚህ በ GitHub ላይ ያለውን የመጀመሪያ አስተዋፅዖ(first-contributions) ማከማቻ ይዘቶችን ወደ ኮምፒውተርዎ እየገለበጡ ነው።

ቅርንጫፍ ይፍጠሩ

በኮምፒተርዎ ላይ ወዳለው የማከማቻ ማውጫ ይቀይሩ (እዚያው ከሌሉ ማለት ነው!)፡

cd first-contributions

አሁን የ‹git switch› ትዕዛዝን በመጠቀም ቅርንጫፍ ይፍጠሩ፡

git switch -c የእርስዎ-አዲሱ-ቅርንጫፍ-ስም

ለምሳሌ:-

git switch -c ይሁን-አለማየሁ

አስፈላጊ ለውጦችን ያድርጉ እና ለውጦችን ይፈጥሙ(commit)

አሁን የ‹Contributors.md› ፋይልን በጽሑፍ አርታኢ ውስጥ ይክፈቱ ፤ ስምዎትን ጨምርበት። በፋይሉ መጀመሪያ ወይም መጨረሻ ላይ አይጨምሩት። በመካከል የትኛውም ቦታ ላይ ያስቀምጡት. አሁን, ፋይሉን ያስቀምጡ(save).

git status

ወደ የፕሮጀክት ማውጫው ሄደው ትዕዛዙን `git status' ከፈጸሙ፣ ለውጦች እንዳሉ ያያሉ።

የ‹git add› ትዕዛዙን በመጠቀም እነዚያን ለውጦች ወደ ፈጠሩት ቅርንጫፍ ያክሉ።

git add Contributors.md

አሁን የ‹git commit› ትዕዛዙን በመጠቀም እነዚህን ለውጦች ያድርጉ፡:

git commit -m "የአስተዋጽዖ አበርካቾች ዝርዝር ውስጥ የእርስዎን-ስም ያክሉ"

'የእርስዎን-ስም'ን በስምዎ ይተኩ፡፡

ለውጦችን ወደ GitHub ይግፉ

‹git push› የሚለውን ትዕዛዝ በመጠቀም ለውጦችዎን ይግፉ፡፡

git push -u origin የእርስዎ-ቅርንጫፍ-ስም

ቀደም ብለህ በፈጠርከው የቅርንጫፍ ስም 'የአንተ-ቅርንጫፍ-ስም'ን ይትኩ።

በመግፋት ላይ ማንኛውም ስህተት ካጋጠመህ ፤ እዚህ ጠቅ አድርግ:
  • Authentication Error

    remote: Support for password authentication was removed on August 13, 2021. Please use a personal access token instead.
    remote: Please see https://github.blog/2020-12-15-token-authentication-requirements-for-git-operations/ for more information.
    fatal: Authentication failed for 'https://github.com//first-contributions.git/'
    Go to GitHub's tutorial on generating and configuring an SSH key to your account.

ለውጦችዎን ለግምገማ ያስገቡ

በ GitHub ላይ ወደ ማከማቻዎ ከሄዱ፣ 'አወዳድር እና ጥያቄን ጎትት' የሚለውን ቁልፍ ያያሉ። በዚያ ቁልፍ ላይ ጠቅ ያድርጉ።

create a pull request

አሁን የመሳብ ጥያቄውን ያስገቡ።

submit pull request

በቅርቡ ሁሉንም ለውጦችዎን ወደ የዚህ ፕሮጀክት ዋና ቅርንጫፍ አዋህዳለሁ። ለውጦቹ ከተዋሃዱ በኋላ የማሳወቂያ ኢሜይል ይደርስዎታል።

ከዚህስ ወዴት ልሂድ?

እንኳን ደስ ያለህ! ልክ እንደ አስተዋጽዖ አበርካች የሚያጋጥሙትን መደበኛ fork -> clone -> አርትዕ -> የመሳብ ጥያቄ የስራ ፍሰትን አጠናቀዋል!

አስተዋጾዎን ያክብሩ እና ወደ ድር በመሄድ ለጓደኞችዎ እና ተከታዮችዎ ያካፍሉ።(https://firstcontributions.github.io/#social-share).

ማንኛውም እርዳታ ከፈለጉ ወይም ማንኛውም ጥያቄ ካለዎት የእኛን 'slack' ቡድን መቀላቀል ይችላሉ::(https://join.slack.com/t/firstcontributors/shared_invite/zt-1n4y7xnk0-DnLVTaN6U9xLU79H5Hi62w).

አሁን ለሌሎች ፕሮጀክቶች በማበርከት እንጀምር። እርስዎ ሊጀምሩባቸው የሚችሉ ቀላል ጉዳዮች ያላቸውን የፕሮጀክቶች ዝርዝር አዘጋጅተናል።በድር መተግበሪያ ውስጥ ያሉትን የፕሮጀክቶች ዝርዝር ይመልከቱ(https://firstcontributions.github.io/#project-list).

ሌሎች መሳሪያዎችን በመጠቀም አጋዥ ስልጠናዎች

GitHub Desktop Visual Studio 2017 GitKraken VS Code Sourcetree App IntelliJ IDEA
GitHub Desktop Visual Studio 2017 GitKraken Visual Studio Code Atlassian Sourcetree IntelliJ IDEA

ይህ ፕሮጀክት የሚደገፈው በ: